የመንገድ ደህንነት የመንገድ ደህንነት

ግራ ጠርዞትን ይዘው እየተጓዙ ነው?

ግራ ጠርዞትን ይዘው እየተጓዙ ነው?

 

ግራ ጠርዞትን ይዘው በመጓዝ የመንገድ ትራፊክ አደጋን ይቀንሱ!!!

 

ከማሽከርከርዎ በፊት ተሽከርካሪዎን በአግባቡ ፈትሸዋል?

 ከማሽከርከርዎ በፊት ተሽከርካሪዎን በአግባቡ ፈትሸዋል?

 

ምንግዜም ከማሽከርከርዎ በፊት ተሽከርካሪዎን በመፈተሽ ራስዎን ከመንገድ ትራፊክ አደጋ ይጠብቁ!!!

 

መንገድ ከመጀመርዎ በፊት የጥንቃቄ ቀበቶዎን ይሰሩ!!!

መንገድ ከመጀመርዎ በፊት የጥንቃቄ ቀበቶዎን ይሰሩ!

Pages: 1  2