ዜና ዜና

ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት

የዳይሬክተሩ መልእክት የዳይሬክተሩ መልእክት

ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች

2013 ዓ.ም የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና አመት እንዲሆን እንመኛለን !!!

2013 ዓ.ም የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና አመት እንዲሆን እንመኛለን !!!

መልካም ዜጋ የፍጥነት ወሰን ገደብን አያልፍም!

“ከጳጉሜ እስከ ጳጉሜ እንደርሳለን” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሀ ግብሮች ሲካሄድ የነበረው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ንቅናቄ መርሃ ግብር ጳጉሜ 5 ቀን 2012 ዓ.ም በላም በረት መናሀሪያ የፍጥነት ወሰን ገደብ መቆጣጠሪያ መሳሪያ ገጣሚ ተቋማት ባደረጉት አውደ ርዕይ ተጠናቋል፡፡

ኢትዮ የተሽከርካሪ አስመጪ ማህበር ለፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ሰራተኞች የማስክና ሳኒታይዘር ድጋፍ አደረገ

ኢትዮ የተሸከርካሪ አስመጪ ማህበር በዛሬው እለት ጳጉሜ 4 ቀን 2012 ዓ.ም የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ለተቋሙ ሰራተኞች የሚውል 245 ሺህ ብር የሚያወጣ የማስክና ሳኒታይዘር ድጋፍ አድርጓል፡፡

የቃሊቲ አዉቶቡስ መነሀሪያን እና የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ማሰልጠኛ ማዕከልን ግንባታ ተጎበኘ

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አመራሮች በግንባታ ላይ ያሉትን የቃሊቲ አዉቶቡስ መነሀሪያን እና የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ማሰልጠኛ ማዕከልን ጎበኙ፡፡

ከአጠቃላይ ሰራተኛ ጋር ምክክር አካሄደ፡፡

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን በአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ዙርያ ከአጠቃላይ የተቋሙ ሰራተኛ ጋር ምክክር አካሄደ፡፡

አቅድ፤ሪፖርትና በጀት አቅድ፤ሪፖርትና በጀት

Back

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የ2012 በጀት አመት የስራ እቅድ

Download Resource