ዜና ዜና

የችግኝ ተከላ መረሀ ግብር ተካሄደ

የችግኝ ተከላ መረሀ ግብር ተካሄደ

 

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ሰራተኞች በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሽዋ ዞን ሎሜ ጠዳ ወረዳ በመገኘት ችግኝ በመትከል አርንጓዴ አሻራቸውን አሰርፈዋል፡፡  በአጠቃላይ የፌደራል ትራንስፓርት ባለስልጣን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በዘንድሮ አመት አስር ሺ /10000/ ችግኞች በተለያዩ ቦታዎች ላይ እንዲተከል  ተደርጓል፡፡

 


የዜና ክምችት የዜና ክምችት